የካፋ ልማት ማህበር በ27/07/2017 ዓ.ም የ 8 ወር እቅድ አፈፃፀም እንደሚገመግም አስታወቀ። በእለቱም የተከበሩ የልማት ማህበሩ የቦርድ አባላት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውይይት እንደሚያደርጉና የውሳኔ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣሉ ተብሎም ይጠበቃል።** ልማት የጋራ ጥረት ውጤት ነው!!!የካ/ል/ማ/ህ/ኮ/ክፍል Apr 5, 2025 helu sahil 0 Comment