በካፋ ልማት ማህበር እና በጀኔቫ ግሎባል ኢትዮጵያ ትብብር ና ድጋፍ በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ አስተዳደር በ7 ትምህርትቤቶች ( ባንዲራ ፣ሸታ፣ኡሚቲ፣ባርታ ፣ሚሊንየም ፣ኬንተሪ እና ኬያ ኬላ አንደኛ ደረጃ ትምህርትቤቶች ) እና…
ጥር ወር 2014 ዓ_ም፤ ከ1.9 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ተገንብቶ ወደ ስራ የገባዉ ”#ኃኪዮን” #የካፋ ልማት ማህበር ጋራዥ በመኪና አጠቃላይ ጥገና እና በመኪና እጥበት ተገቢዉን ግልጋሎት እየሰጠ እንደሆነ ተመላክቷል። #ኃኪዮን_የካፋ_ልማት_ማህበር_ጋራዥ…
የካፋ ልማት ማህበር ከቡና ሚዲያ ና ኮምንኬሽን ጋር በመተባበር ተዘጋጀ ፕርግራም በ አዲስ አበባ ልደታ ስማርት ፕላዛ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በመድረኩ ላይ ተገኝተዉ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የካፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ…
የተፋጠነ የትምህርት ፕሮግራም ማለት ዜጎች በሁሉም ቦታ’ና ሁኔታ የሚማሩበት እና ለትምህርት ጥሩ እሳቤ ያለው የሚማር ማህበረሰብ የመፍጠር ጉዳይ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ። የካፋ ልማት ማህበር ጄኔቫ ግሎባል ከሚባል አለም አቀፍ…
ባገባደድነዉ የትምህርት ዘመን የተፋጠነ ትምህርት ሲሰጥ ከነበሩበት 5 ትምህርት ቤቶች አንዱ የሆነዉና በቦንጋ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኘዉ 03 ት/ቤት በዛሬዉ ዕለት ተማሪዎቹን አስመርቋል ። የምረቃዉን ፕሮግራም በንግግር የከፈቱት የካፋ ልማት…
በያዝነዉ አመት መጀመሪያ ላይ የካፋ ልማት ማህበር ጄኔቫ ግሎባል ከሚባል አለም አቀፍ የበጎ አድራጎት ተቋም ጋር በጥምረት እየሰራ የነበረዉ የተፋጠነ የትምህርት ፕሮግራም ጥቂት የማይባሉ ዓላማዎች አንግቦ 2015 ዓ/ም የትምህርት ዘመን…
የምረቃ ፕሮግራም ላይ ተገኝተዉ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የካፋ ልማት ማህበር ምክትል ዳይሬክተርና የግምገማና ክትትል ክፍል ኃላፊ ሀጂ በድሩዘማን አብደላ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል ። የካፋ ዞን የትምህርት…